Welcome
Login / Register

News


 • Latest News ET

  በሰበታ ከተማ ለተከሰተው የንብረት ውድመት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ 1 ሺህ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

   

  በፀጋዬ ወንድወሰን

  በሰበታ ከተማ ተከስቶ በነበረው ሁከት እና የንብረት ውድመት ተጠያቂ ናቸው የተባሉ 1 ሺህ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

  በከተማዋ ዛሬ “የባለሀብቶች የሰላም ኮንፍረንስ” በሚል ውይይት እየተካሄደ ነው።

  የከተማዋ ከንቲባ አቶ አራርሳ መርዳሳ እንደተናገሩት፥ በቁጥጥር ስር ከዋሉት ተጠርጣሪዎች መካከል የሰበታ ከተማ ተወላጅ እና ነዋሪ የሆኑት ከ40 እና 50 አይበልጡም።

  ይህም አብዛኞቹ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ከሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች በስፋት የተሰባሰቡ መሆናቸውንም ከንቲባው ገልፀዋል።

  በደረሰው የንብረት ውድመት እጃቸው አለበት ተብለው ከተያዙት 1 ሺህ ተጠርጣሪዎች ውስጥ ምንም ተሳትፎ የሌላቸው ንፁሃን ዜጎች ካሉ በፍጥነት ተጣርቶ የሚለቀቁ ይሆናል ብለዋል።

  ተጠርጣሪዎቹን በመያዙ ሂደት የሰበታ ከተማ ነዋሪዎች ከፍተኛ ሚና መጫወታቸውን ያነሱት አቶ አራርሳ፥ ከነዋሪዎች ጋር በተደረጉ ውይይቶች ህብረተሰቡ የሁከት ፈጣሪዎቹን ስም ዝርዝር እና የፈፀሟቸውን የጥፋት አይነቶች ሳይቀር መጠቆማቸውን ተናግረዋል።

  በቀጣይም በሁከት እና ግርግሩ ለደረሰው የንብረት ውድመት ተጠያቂ የሆኑ ሰዎችን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ተግባር ይቀጥላል ነው ያሉት።

  በከተማዋ ዛሬ በተጀመረው የባለሀብቶች የሰላም ኮንፍረንስ ባለሀብቶች ለከተማዋ አስተዳደር የተለያዩ ጥያቄዎችን አቅርበው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል።

  ባለሃብቶቹ ተከስቶ የነበረው ሁከት እና የንብረት ውድመት ዳግም እንዳይከሰት አስተማማኝ የጸጥታ ዋስትና ሊፈጠር ይገባል ብለዋል።

  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መዘግየቱን ያነሱት የከተማዋ ባለሀብቶች፥ በቀጣይ ተመሳሳይ ችግሮች እንደማይገጥሙን ምን ዋስትና አለን ሲሉም ጠይቀዋል።

  መንግስት በፕሮፖጋንዳ ረገድ በውጭ ሀገር ሆነው ወጣቱን ለጥፋት የሚቀሰቅሱ ሀይሎችን መቅደም አለመቻሉ ለተፈጠሩት ችግሮች አስተዋፅኦ እንዳለውም ነው ያብራሩት።

  የንግዱ ማህበረሰብ እና መንግስት የከተማዋን ሰላም እና ፀጥታ ለማረጋገጥ አብረው መስራት የሚያስችላቸው ስልት መዘርጋት እንዳለበት ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።

  Read more »
 • Here are nine of the safest places in the world to survive a third world war

  WE live in dangerous times, and the threat of global annihilation is always lurking just around the corner.

  Nuclear war is always a lingering threat, and recent escalations over Syria risk reviving Cold War tensions between hostile nuclear powers.

  1.Iceland:As Insider reports, Iceland is hundreds of miles away from any other land, so it shouldn’t be a target in a World War 3 scenario.What’s more, it’s a great spot for fishing, so survivors would have an abundant food supply to keep them going until the world is rebuilt.

  2.Isle of Lewis:This Scottish island is self sufficient and situated three hours away from the mainland.Simply put, it’s a nice enough place to live without attracting any attention to yourself.

  3.Antarctica:It may be a bit nippy, but in a worst-case scenario, you’d probably be safe if you managed to carve out a life in the continent’s barren wastes

  4.Kansas City:In the event of a non-nuclear war, this is the place to be. The city is surrounded by fertile farmland, and is the ideal spot to defend against attackers.

  5.Yukon:One of Canada’s most remote regions, the Yukon province is well off the grid.

  To make matters even better, it’s a mineral-rich area which is jam packed with wildlife, meaning you could get rich and eat well whilst waiting for the apocalypse to blow over.

  6.Cape Town:South Africa’s wealthiest city, Cape Town could be a good place to hide out in comfort.

  Since the African nation keeps itself relatively clear of Western influences, there’s a good chance that Cape Town will be so far out of the way that World War 3 won’t even reach it

  7.Guam:An easily-defendible island with a strong military presence, Guam is a wise place to hole up if you want to survive a worldwide conflict.

  8.Bern:Switzerland simply doesn’t take sides, preferring to remain neutral throughout every major conflict.

  And Bern, the Swiss capital, is easily-defensible to boot, not that war is likely to come to Switzerland.

  9.Tristan da Cunha: This collection of islands is one of the remotest places on Earth, and is a top fishing spot.

  We can think of far worse places to spend the end of the world than on a stunning island paradise in the middle of nowhere.

  Read more »
RSS